ክፍል 9
መንፈሳዊ እድገትህ
ከታች ከተዘረዘሩት መካከል በጣም የሚከብድህ የትኛው ነው?
□ መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት
□ አዘውትሮ ወደ ይሖዋ አምላክ መጸለይ
□ ስለ እምነቴ ለሌሎች (በተለይ ለእኩዮቼ) መናገር
□ የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያ መከተል ብልህነት የሆነበትን ምክንያት መረዳት
በጣም የከበደህን ነገር በተመለከተ ምን ግብ ማውጣት እንደምትፈልግ ከታች ባለው ክፍት ቦታ ላይ ጻፍ።
․․․․․
ከ34-38 ያሉት ምዕራፎች መንፈሳዊነትህን ማጠናከርና የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች መከተል እንዲሁም ሕይወትህ ዓላማ ያለው እንዲሆን ማድረግ የምትችልበትን መንገድ ያብራራሉ።
[በገጽ 280 እና 281 ላይ የሚገኝ ባለሙሉ ገጽ ሥዕል]