የርዕስ ማውጫ
ከሚያዝያ 3-9, 2017 ባለው ሳምንት
ከሚያዝያ 10-16, 2017 ባለው ሳምንት
8 ቤዛው—ከአባታችን የተገኘ“ፍጹም ገጸ በረከት”
የክርስቶስ ቤዛዊ መሥዋዕት ለእምነታችን መሠረት ነው፤ በተጨማሪም ይሖዋ መጀመሪያ ላይ ለሰው ዘር የነበረው ዓላማ እንዲፈጸም ትልቅ ሚና ይጫወታል። እነዚህ ሁለት ርዕሶች ቤዛው ለምን እንዳስፈለገና ምን ጥቅሞች እንዳስገኘ ያብራራሉ፤ በተጨማሪም ሰማያዊ አባታችን በፍቅር ተነሳስቶ ለሰጠን ለዚህ ከሁሉ የላቀ ስጦታ ልባዊ አድናቆት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻሉ።
13 የሕይወት ታሪክ—የአምላክን ጸጋ በተለያዩ መንገዶች ተመልክተናል
ከሚያዝያ 17-23, 2017 ባለው ሳምንት
ከሚያዝያ 24-30, 2017 ባለው ሳምንት
23 በዛሬው ጊዜ የአምላክን ሕዝቦች የሚመራው ማን ነው?
ይሖዋ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት በሰዎች ተጠቅሞ አመራር ሲሰጥ ቆይቷል። ይሖዋ እነዚህን ሰዎች ይደግፋቸው እንደነበር እንዲሁም በዛሬው ጊዜ ታማኝና ልባም ባሪያን እየደገፈው መሆኑን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? የአምላክን ወኪሎች ለመለየት የሚያስችሉ ሦስት ነጥቦች በእነዚህ ርዕሶች ላይ ተብራርተዋል።
31 ከታሪክ ማኅደራችን