ከጥቅምት 23-29
ሆሴዕ 8-14
መዝሙር 76 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ”፦ (10 ደቂቃ)
ሆሴዕ 14:2—ይሖዋ “የከንፈራችንን ውዳሴ” እጅግ ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል (w07 4/1 20 አን. 1)
ሆሴዕ 14:4—ይሖዋ ለእሱ ምርጣቸውን የሚሰጡ ሰዎች ኃጢአታቸው ይቅር እንደሚባል፣ በእሱ ዘንድ ተቀባይነት እንደሚያገኙና የእሱ ወዳጆች እንደሚሆኑ ቃል ገብቷል (w11 2/15 16 አን. 15)
ሆሴዕ 14:9—በይሖዋ መንገዶች ላይ መሄድ ጥቅም ያስገኝልናል (jd-E 87 አን. 11)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሆሴዕ 10:12—የይሖዋን ‘ታማኝ ፍቅር ለማጨድ’ ምን ማድረግ ይኖርብናል? (w05 11/15 28 አን. 7)
ሆሴዕ 11:1—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w11 8/15 10 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሆሴዕ 8:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-35 (የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ? የተባለው ትራክት)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-35 —ትራክቱ ከዚህ በፊት ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ውይይቱን ከዚህ በፊት ካቆምክበት ቀጥል እንዲሁም የቤቱ ባለቤት ለሚያነሳው የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 152 አን. 13-15—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ሕይወታችሁን ይሖዋን ለማወደስ ተጠቀሙበት!”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተሰጥኦዋችሁን ይሖዋን ለማገልገል ተጠቀሙበት የሚለውን ቪድዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 16 አን. 18-24፤ “ስለ እውነት መዘመር” የሚለው ሣጥን እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 124 እና ጸሎት