ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 17-18 አመስጋኝ ሁኑ 17:11-18 ከዚህ ዘገባ አመስጋኝ ስለመሆን ምን እንማራለን? በልባችን ብቻ አመስጋኝ ከመሆን አልፈን አመስጋኝነታችንን መግለጽ ይኖርብናል ከልብ ተነሳስተን አመስጋኝነታችንን መግለጻችን ክርስቲያናዊ ፍቅር እንደምናንጸባርቅና ጥሩ ምግባር እንዳለን ያሳያል ክርስቶስን ማስደሰት የሚፈልጉ ሰዎች ብሔር፣ ዘር ወይም ሃይማኖት ሳይለዩ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ፍቅር የማሳየትና አመስጋኝነታቸውን የመግለጽ ግዴታ አለባቸው