የግርጌ ማስታወሻ
c ጥቅሱ “እንደ አዲስ መዝሙር” [NW] የሚለው መዝሙሩ በጥንት ዘመን በተነገረ ትንቢት ውስጥ ተጽፎ ስለሚገኝ ነው። ይሁን እንጂ መዝሙሩን ለመዘመር ብቃት ያገኘ አልነበረም። አሁን መንግሥቱ ከተቋቋመና ቅዱሳን ከሙታን ከተነሱ በኋላ ግን የትንቢቱ ፍጻሜ የሆኑት ክንውኖች እውን ሆኑ። መዝሙሩ በድምቀት የሚሰማበት ጊዜ ሆነ።