የግርጌ ማስታወሻ
a ሌሎች ጥቅሶች ኢየሱስ ሞቶ በነበረበት ጊዜ ሔድስ ውስጥ እንደነበረ ይገልጻሉ። (ሥራ 2:31) ይሁን እንጂ ሔድስና ጥልቁ አንድ ናቸው ብለን ማሰብ የለብንም። አውሬውና ሰይጣን ወደ ጥልቁ እንደተጣሉ ቢነገርም ወደ ሔድስ እንደወረዱ የተነገረላቸው ሰዎች ብቻ ናቸው። በዚያም ከሞት የሚነሱበትን ጊዜ እየጠበቁ አንቀላፍተው ይቆያሉ።—ኢዮብ 14:13፤ ራእይ 20:13