የግርጌ ማስታወሻ
c የኢሳይያስ 30:25 የቀረው ክፍል “በታላቅም እልቂት ቀን ግንቦች በወደቁ ጊዜ” ይላል። የዚህ ትንቢት የመጀመሪያ ፍጻሜ የባቢሎንን ውድቀት የሚያመለክት ሊሆን ይችላል። ይህ ደግሞ እስራኤላውያን በኢሳይያስ 30:18-26 ላይ የተጠቀሱትን በረከቶች እንዲያገኙ በር የከፈተ እርምጃ ነው። (አንቀጽ 19ን ተመልከት።) እነዚህ በረከቶች በአዲሱ ዓለም ውስጥ የላቀ ፍጻሜያቸውን እንዲያገኙ በር የሚከፍተውን የአርማጌዶን የጥፋት እርምጃም ሊያመለክት ይችላል።