የግርጌ ማስታወሻ
a በሚልክያስ ዘመን ይህ ትንቢት ፍጻሜውን አግኝቶ ነበር። (ሚልክያስ 1:3) ሚልክያስ ኤዶማውያን ባድማ በሆነችው ምድራቸው እንደገና ለመኖር ተስፋ አድርገው እንደነበር ዘግቧል። (ሚልክያስ 1:4) ይሁን እንጂ ይሖዋ አልፈቀደም። እንዲያውም ከጊዜ በኋላ ሌላ ሕዝብ ማለትም ነባዮታውያን የኤዶምያስን ምድር ወርሰዋል።