የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ መላ ምት መሠረት ከኢሳ. 56 እስከ 66 ያሉትን ምዕራፎች ጽፏል ተብሎ የሚገመተውን ሦስተኛ ጸሐፊ ምሁራን ሳልሳዊ ኢሳይያስ ብለው ይጠሩታል።