የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ የጽድቅ ቁጣ በመቆጣት እንደ ይሖዋ መሆኑን አሳይቷል፤ ይሖዋ በክፋት ሁሉ ላይ ‘ቁጣውን ለመግለጽ ዝግጁ’ ነው። (ናሆም 1:2) ለምሳሌ ያህል፣ ይሖዋ ዓመፀኛ የሆኑት ሕዝቦቹ ቤቱን “የዘራፊዎች ዋሻ” እንዳደረጉት ከገለጸ በኋላ “ንዴቴና ቁጣዬ በዚህ ቦታ . . . ላይ ይፈስሳል” ሲል ተናግሯል።—ኤርምያስ 7:11, 20