የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንድ ጊዜ ሐሜተኛውን በዘዴ ማነጋገሩ ጥሩ ሊሆን ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ግን ‘ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ስለሚሸፍን’ እንዲህ ማድረጉ አስፈላጊ አይደለም።—1 ጴጥሮስ 4:8