የግርጌ ማስታወሻ
b አንድ የማመሣከሪያ ጽሑፍ እንደገለጸው “በደል” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል “ከሥነ ምግባር ውጭ የሆነ ድርጊት” የሚል ሐሳብ ሊያስተላልፍ ይችላል። ሌላ የማመሣከሪያ ጽሑፍ ደግሞ ይህ ቃል “ከሃይማኖታዊ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚነሳ ቃል ሲሆን ሁልጊዜ ማለት ይቻላል፣ በአምላክ ዓይን ስህተት ወይም ጥፋት የሆነ ድርጊት መፈጸምን ለማመልከት” እንደሚሠራበት ገልጿል።