የግርጌ ማስታወሻ
c ዳንኤል 11:45 የሰሜኑ ንጉሥ ‘ንጉሣዊ ድንኳኖቹን በታላቁ ባሕር [ሜድትራንያን ባሕር] እና ቅዱስ በሆነው ውብ ተራራ [የአምላክ ቤተ መቅደስ ይገኝበት የነበረውና የአምላክ ሕዝቦች አምልኮ ያቀርቡበት የነበረው ቦታ] መካከል እንደሚተክል’ ይናገራል፤ ይህ ሐሳብ የሰሜኑ ንጉሥ የአምላክ ሕዝቦችን የጥቃት ዒላማው እንደሚያደርግ ይጠቁማል።