የግርጌ ማስታወሻ a ድንጋጌው “ከዚህ ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ። ጤና ይስጣችሁ” በማለት ይደመደማል። (ሥራ 15:29) እዚህ ላይ “ጤና ይስጣችሁ” የሚለው አባባል ‘ከደም ወይም ከዝሙት ከራቃችሁ የተሻለ ጤንነት ይኖራችኋል’ የሚል ተስፋ ያዘለ አይደለም። ከዚህ ይልቅ ‘ደህና ሁኑ’ ከሚለው ጋር የሚመሳሰል የደብዳቤ መዝጊያ ነው።