የግርጌ ማስታወሻ b ኢየሱስ የዚህ ቃል ኪዳን አስታራቂ ወይም መካከለኛ እንጂ ተካፋይ አይደለም። አስታራቂ እንደመሆኑ መጠን ከምሳሌያዊው ቂጣና ወይን እንዳልተካፈለ ግልጽ ነው።