-
የአንባብያን ጥያቄዎችመጠበቂያ ግንብ—1991 | የካቲት 15
-
-
ኢዮብ ሊሞት የተቃረበ በመሰለበት ጊዜ ኤሊሁ የኢዮብን አስጊ ሁኔታ አስተዋለና የሚከተለውን በማለት ኢዮብ የሚኖረውን ተስፋ ገለጸ፦ “ሥጋው እስከማይታይ ድረስ ይሰለስላል። . . . ነፍሱ ወደ ጉድጓዱ ሕይወቱም ወደሚገድሉአት ቀርባለች። የቀናውን መንገድ ለሰው ያስታውቀው ዘንድ ከሺህ አንድ ሆኖ የሚተረጉም መልአክ ቢገኝለት እየራራለት፦ ‘ቤዛ አግኝቼአለሁና ወደ ጉድጓድ እንዳይወርድ አድነው’ ቢለው ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል። ወደ ጉብዝናውም ዘመን ይመለሳል።”—ኢዮብ 33:21-25
-
-
የአንባብያን ጥያቄዎችመጠበቂያ ግንብ—1991 | የካቲት 15
-
-
ኢዮብም ያደረገው ይህን ነበር። አመድና ትቢያ ነስንሶ ንሥሐ ገባ። ከዚያስ በኋላ ምን ሆነ? “[ይሖዋ (አዓት)] ምርኮውን መለሰለት። ቀድሞ በነበረው ፋንታ ሁለት እጥፍ አድርጎ ለኢዮብ ሰጠው። . . . ከዚህም በኋላ ኢዮብ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፣ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹንም እስከ አራት ትውልድ ድረስ አየ።” ቤዛው ኢዮብን ከኃጢአት ነጻ እንዳላወጣው የታወቀ ስለነበረ ከጊዜ በኋላ ሞተ። ሆኖም ዕድሜው መራዘሙ ‘ሥጋው እንደ ሕጻን ሥጋ ለምልሞና ወደ ጉብዝናውም ዘመን ተመልሶ’ እንደነበረ ያረጋግጣል።—ኢዮብ 33:25፤ 42:6, 10-17
-