-
ገነትንቁ!—2013 | ጥር
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ በገነት ውስጥ የሚኖሩት “ጻድቃን” እንደሆኑ ይናገራል። ይሁንና አምላክ እንደ ጻድቃን የሚቆጥረው እነማንን ነው? በሃይማኖታዊ ሥርዓት እየተካፈሉ የእሱን ፈቃድ ችላ የሚሉ ሰዎችን እንደ ጻድቃን እንደማይቆጥር ግልጽ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ለእግዚአብሔር ቃል በመታዘዝ ደስ የሚለውን ያህል፣ እግዚአብሔር፣ በሚቃጠል ቍርባንና መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ! መታዘዝ ከመሥዋዕት . . . ይበልጣል።” (1 ሳሙኤል 15:22) በአጭር አነጋገር በገነት ውስጥ ለዘላለም የሚኖሩት “ጻድቃን” በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የአምላክ ሕጎች የሚታዘዙ ሰዎች ናቸው።
-
-
ገነትንቁ!—2013 | ጥር
-
-
“ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤ በእርሷም ለዘላለም ይኖራሉ።”—መዝሙር 37:29
-