ለ14-ለ
ገንዘብና የክብደት መለኪያ
በወረቀት የሚታተመው
ገንዘብና የክብደት መለኪያ በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ
ጌራ (1⁄20 ሰቅል) 0.57 ግራም 10 ጌራ = 1 ቤካ |
ቤካ 5.7 ግራም 2 ቤካ = 1 ሰቅል |
ፊም 7.8 ግራም 1 ፊም = 2⁄3 ሰቅል |
ሰቅል 11.4 ግራም 50 ሰቅል = 1 ምናን |
ምናን 570 ግራም 60 ምናን = 1 ታላንት |
ታላንት 34.2 ኪሎ ግራም |
ዳሪክ (የፋርሳውያን ወርቅ) 8.4 ግራም |
ገንዘብና የክብደት መለኪያ በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ
ሌፕተን (የአይሁዳውያን መዳብ ወይም ነሐስ) 1⁄2 ኳድራንስ |
ኳድራንስ (የሮማውያን መዳብ ወይም ነሐስ) 2 ሌፕተን |
አሳሪዮን (የሮማውያንና የሮም ግዛቶች መዳብ ወይም ነሐስ) 4 ኳድራንስ |
ዲናር (የሮማውያን ብር) 64 ኳድራንስ 3.85 ግራም የ1 ቀን ደሞዝ (12 ሰዓት) |
ድራክማ (የግሪካውያን ብር) 3.4 ግራም የ1 ቀን ደሞዝ (12 ሰዓት) |
ዲድራክማ (የግሪካውያን ብር) 2 ድራክማ 6.8 ግራም = የ2 ቀን ደሞዝ |
ቴትራድራክማ (የግሪካውያን ብር። የብር ስታቴር ተብሎም ይጠራል) 4 ድራክማ 13.6 ግራም የ4 ቀን ደሞዝ |
ምናን 100 ድራክማ 340 ግራም = የ100 ቀን ገደማ ደሞዝ |
ታላንት 60 ምናን 0.4 ኪሎ ግራም = የ20 ዓመት ገደማ ደሞዝ |
ፓውንድ (የሮማውያን) 327 ግራም
|