-
“ጌታን አየሁት!”በእምነታቸው ምሰሏቸው
-
-
ማርያም ከሌሎቹ ሴቶች ቀድማ መቃብሩ ጋ የደረሰች ይመስላል። በቦታው ከደረሰች በኋላ በድንጋጤ ቆመች። ድንጋዩ ተንከባሎ የነበረ ሲሆን መቃብሩም ባዶ ነበር! እርምጃ ለመውሰድ ፈጣን የሆነችው ማርያም እየሮጠች ወደ ጴጥሮስና ወደ ዮሐንስ ሄዳ ያየችውን ነገር ነገረቻቸው። ትንፋሿ እየተቆራረጠ “ጌታን ከመቃብሩ ውስጥ ወስደውታል፤ የት እንዳኖሩትም አናውቅም” ስትላቸው ይታይህ። ጴጥሮስና ዮሐንስ በፍጥነት ወደ መቃብሩ አመሩ፤ ከዚያም መቃብሩ ባዶ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ ወደየቤታቸው ተመልሰው ሄዱ።a—ዮሐንስ 20:1-10
-
-
“ጌታን አየሁት!”በእምነታቸው ምሰሏቸው
-
-
a መጽሐፍ ቅዱስ ሴቶቹ አንድ መልአክ እንዳገኙና መልአኩም የኢየሱስን መነሳት እንደነገራቸው ይገልጻል፤ ሆኖም በወቅቱ ማርያም ከቦታው ሄዳ የነበረ ይመስላል። ማርያም መልአኩን አግኝታው የነበረ ቢሆን ኖሮ ወደ ጴጥሮስና ወደ ዮሐንስ በሄደችበት ወቅት አንድ መልአክ እንዳገኘችና መልአኩ የኢየሱስ አስከሬን በቦታው ያልተገኘው ለምን እንደሆነ እንዳብራራላት ትነግራቸው እንደነበር ጥያቄ የለውም።—ማቴዎስ 28:2-4፤ ማርቆስ 16:1-8
-