-
2 | አትበቀልመጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022 | ቁጥር 1
-
-
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፦
‘ለማንም በክፉ ፋንታ ክፉ አትመልሱ። ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር በእናንተ በኩል የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ። ራሳችሁ አትበቀሉ፤ “‘በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ’ ይላል ይሖዋ” ተብሎ ተጽፏል።’—ሮም 12:17-19
ምን ማለት ነው?
ስንበደል መበሳጨታችን የማይቀር ቢሆንም አምላክ እንድንበቀል አልፈቀደልንም። ከዚህ ይልቅ፣ እሱ በቅርቡ ሁሉንም ነገር ስለሚያስተካክል እስከዚያ ጊዜ ድረስ በትዕግሥት እንድንጠባበቅ አሳስቦናል።—መዝሙር 37:7, 10
-