-
ሃይማኖትከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
-
-
የአምላክን ትእዛዛት እንደ ቀላል ነገር አድርገን ብንመለከት ከአምላክ ጋር ጥሩ የግል ዝምድና ሊኖረን ይችላልን? ከእነዚህ ትእዛዞች አንዱ ከእምነት ባልደረቦቻችን ጋር አዘውትረን መሰብሰብ ነው።—ዕብ. 10:24, 25
-
-
ሃይማኖትከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
-
-
እርግጥ አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነብና በሥራ ላይ ግን ባያውለው ምንም ጥቅም አያስገኝለትም። መጽሐፍ ቅዱስን ቢያምንና በሥራ ላይ ቢያውለው ደግሞ ከአምላክ ሕዝቦች ጋር በጉባኤ ስብሰባቸው አዘውትሮ ይገኛል። (ዕብ. 10:24, 25) በተጨማሪም ከእነርሱ ጋር በመተባበር “ምሥራቹን” ለሌሎች ሰዎች ያካፍላል።—1 ቆሮ. 9:16፤ ማር. 13:10፤ ማቴ. 28:19, 20
-