ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕብራውያን 4-6
ወደ አምላክ እረፍት ለመግባት የተቻለህን ሁሉ አድርግ
በአምላክ ድርጅት በኩል ከሚገለጥልን የይሖዋ ዓላማ ጋር በሚስማማ መንገድ በመመላለስ ወደ ይሖዋ እረፍት መግባት እንችላለን። ራሳችንን እንዲህ እያልን እንጠይቅ፦ ‘ምክር ሲሰጠኝ ምን ዓይነት ዝንባሌ አሳያለሁ? ስለ ቅዱሳን መጻሕፍት ባለን ግንዛቤ ላይ ማስተካከያ ሲደረግ ምን ምላሽ እሰጣለሁ?’
ታዛዥነቴን የሚፈትን ምን ዓይነት ሁኔታ ሊያጋጥመኝ ይችላል?