-
የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
4. ልጆቻችሁን ፍቅር በሚንጸባረቅበት መንገድ አሠልጥኑ
ልጆችን ማሠልጠን ፈታኝ ሊሆን ይችላል። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? ያዕቆብ 1:19, 20ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦
ወላጆች ልጆቻቸውን በሚያነጋግሩበት ጊዜ ፍቅር ማሳየት የሚችሉት እንዴት ነው?
ወላጆች ተበሳጭተው እያለ ልጆቻቸውን መገሠጽ የሌለባቸው ለምንድን ነው?a
-