-
አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ታመለክታለች?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የምትገኘው በሰማይ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የሚለውን መግለጫ በተጠቀመባቸው ቦታዎች ሁሉ ላይ ከተማዋ ከሰማይ የምትወርድ እንደሆነች ይናገራል፤ የዚህችን ከተማ በሮች የሚጠብቁትም መላእክት ናቸው። (ራእይ 3:12፤ 21:2, 10, 12) ከተማዋ በጣም ትልቅ መሆኗ በራሱ የምትገኘው በምድር ላይ እንዳልሆነ ያሳያል። ከተማዋ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያላት ሲሆን ስትለካም “12,000 ስታዲዮን” ማለትም 2,220 ኪሎ ሜትር ገደማ ነበረች።a (ራእይ 21:16) በመሆኑም እያንዳንዱ የከተማዋ ጎን 560 ኪሎ ሜትር ገደማ ከፍታ ነበረው ማለት ነው።
-
-
አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ታመለክታለች?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
a ስታዲዮን ሮማውያን ይጠቀሙበት የነበረ የርዝመት መለኪያ ሲሆን አንድ ስታዲዮን 185 ሜትር ነው።
-