ለ5
የማደሪያ ድንኳኑና ሊቀ ካህናቱ
የማደሪያ ድንኳኑ ገጽታዎች
1 ታቦቱ (ዘፀ 25:10-22፤ 26:33)
2 መጋረጃው (ዘፀ 26:31-33)
3 የመጋረጃው ዓምድ (ዘፀ 26:31, 32)
4 ቅድስቱ (ዘፀ 26:33)
5 ቅድስተ ቅዱሳኑ (ዘፀ 26:33)
6 መከለያው (ዘፀ 26:36)
7 የመከለያው ዓምድ (ዘፀ 26:37)
8 ከመዳብ የተሠራው መሰኪያ (ዘፀ 26:37)
9 የዕጣን መሠዊያው (ዘፀ 30:1-6)
10 የገጸ ኅብስቱ ጠረጴዛ (ዘፀ 25:23-30፤ 26:35)
11 መቅረዙ (ዘፀ 25:31-40፤ 26:35)
12 ከበፍታ የተሠራው የድንኳን ጨርቅ (ዘፀ 26:1-6)
13 ከፍየል ፀጉር የተሠራው የድንኳን ጨርቅ (ዘፀ 26:7-13)
14 ከአውራ በግ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ (ዘፀ 26:14)
15 ከአቆስጣ ቆዳ የተሠራው መደረቢያ (ዘፀ 26:14)
16 አራት ማዕዘን ቋሚው (ዘፀ 26:15-18, 29)
17 በቋሚው ሥር ያለው የብር መሰኪያ (ዘፀ 26:19-21)
18 አግዳሚ እንጨቱ (ዘፀ 26:26-29)
19 ከብር የተሠራው መሰኪያ (ዘፀ 26:32)
20 የመዳብ ገንዳው (ዘፀ 30:18-21)
21 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበት መሠዊያ (ዘፀ 27:1-8)
22 ግቢው (ዘፀ 27:17, 18)
23 መግቢያው (ዘፀ 27:16)
24 ከበፍታ የተሠሩት መጋረጃዎች (ዘፀ 27:9-15)
ሊቀ ካህናቱ
ዘፀአት ምዕራፍ 28 የእስራኤል ሊቀ ካህናት ስለሚለብሳቸው ልብሶች በዝርዝር ይገልጻል