ዘፍጥረት 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከመሬት ስለተገኘህ+ ወደ መሬት እስክትመለስ ድረስ ላብህን እያንጠፈጠፍክ ምግብ ትበላለህ። አፈር ስለሆንክ ወደ አፈር ትመለሳለህ።”+ መዝሙር 146:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 መንፈሱ* ትወጣለች፤ ወደ መሬት ይመለሳል፤+በዚያው ቀን ሐሳቡ ሁሉ ይጠፋል።+ መክብብ 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መክብብ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሕዝቅኤል 18:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነሆ፣ ነፍስ* ሁሉ የእኔ ነው። የአባት ነፍስ የእኔ እንደሆነች ሁሉ የልጅም ነፍስ የእኔ ናት። ኃጢአት የምትሠራ ነፍስ እሷ ትሞታለች።* ሮም 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ቆሮንቶስ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሁሉም በአዳም እንደሚሞቱ+ ሁሉም በክርስቶስ ሕያው ይሆናሉና።+