-
ዘኁልቁ 32:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሁን እንጂ ወደ ስፍራቸው እስክናስገባቸው ድረስ ለጦርነት ታጥቀን+ በእስራኤላውያን ፊት እንሄዳለን፤ በዚህም ጊዜ ልጆቻችን ከምድሪቱ ነዋሪዎች ተጠብቀው በተመሸጉት ከተሞች ውስጥ ይኖራሉ።
-
-
ዘኁልቁ 32:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 የጋድ ልጆችና የሮቤል ልጆችም ሙሴን እንዲህ አሉት፦ “እኛ አገልጋዮችህ ጌታችን እንዳዘዘን እናደርጋለን።
-