የሐዋርያት ሥራ 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጳውሎስም እንዲህ አላቸው፦ “ዮሐንስ ያጠምቅ የነበረው የንስሐ ምልክት የሆነውን ጥምቀት ነበር፤+ ሰዎች ከእሱ በኋላ በሚመጣው+ ይኸውም በኢየሱስ እንዲያምኑ ይነግራቸው ነበር።”
4 ጳውሎስም እንዲህ አላቸው፦ “ዮሐንስ ያጠምቅ የነበረው የንስሐ ምልክት የሆነውን ጥምቀት ነበር፤+ ሰዎች ከእሱ በኋላ በሚመጣው+ ይኸውም በኢየሱስ እንዲያምኑ ይነግራቸው ነበር።”