ፊልጵስዩስ 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይህ በእናንተ ምልጃ+ እንዲሁም የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ በሚሰጠኝ ድጋፍ+ መዳን እንደሚያስገኝልኝ አውቃለሁና። ፊልሞና 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከዚህም ሌላ ጸሎታችሁ ተሰምቶ ወደ እናንተ እንደምመለስ*+ ተስፋ ስለማደርግ ማረፊያ አዘጋጅልኝ።