የሉቃስ ወንጌል
የመጽሐፉ ይዘት
-
አሥራ ሁለቱ የአገልግሎት መመሪያ ተሰጣቸው (1-6)
ሄሮድስ ግራ ተጋባ (7-9)
ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (10-17)
ጴጥሮስ ‘አንተ ክርስቶስ ነህ’ አለው (18-20)
ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (21, 22)
እውነተኛ ደቀ መዝሙር (23-27)
ኢየሱስ በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ (28-36)
ጋኔን ያደረበት ልጅ ተፈወሰ (37-43ሀ)
ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (43ለ-45)
ደቀ መዛሙርቱ ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (46-48)
እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው (49, 50)
ሳምራውያን ኢየሱስን አልተቀበሉትም (51-56)
ኢየሱስን መከተል (57-62)
-
ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1-6)
የመጨረሻውን ፋሲካ ለማክበር የተደረገ ዝግጅት (7-13)
የጌታ ራት ተቋቋመ (14-20)
‘አሳልፎ የሚሰጠኝ ሰው ከእኔ ጋር በማዕድ ነው’ (21-23)
ከመካከላቸው ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (24-27)
‘የመንግሥት ቃል ኪዳን’ (28-30)
ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (31-34)
ዝግጁ የመሆን አስፈላጊነት፤ ሁለት ሰይፎች (35-38)
ኢየሱስ በደብረ ዘይት ተራራ ያቀረበው ጸሎት (39-46)
ኢየሱስ ተያዘ (47-53)
ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው (54-62)
ሰዎች በኢየሱስ ላይ አፌዙ (63-65)
በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (66-71)