አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት የጴጥሮስ የመጀመሪያው ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) “ለሕያው ተስፋ እንደ አዲስ ወልዶናል” (3-12) እንደ ታዛዥ ልጆች ቅዱሳን ሁኑ (13-25) 2 ለአምላክ ቃል ጉጉት አዳብሩ (1-3) “እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን እየተገነባችሁ ነው” (4-10) በዓለም ውስጥ እንደ ባዕድ አገር ሰዎች መኖር (11, 12) ተገቢ የሆነ ተገዢነት ማሳየት (13-25) አርዓያችን የሆነው ክርስቶስ (21) 3 ሚስቶችና ባሎች (1-7) የሌላውን ስሜት መረዳት፤ ሰላምን መፈለግ (8-12) ለጽድቅ ሲባል መከራ መቀበል (13-22) ስለ ተስፋችሁ መልስ ለመስጠት ዝግጁ ሁኑ (15) ጥምቀትና ጥሩ ሕሊና (21) 4 እንደ ክርስቶስ ለአምላክ ፈቃድ ኑሩ (1-6) “የሁሉም ነገር መጨረሻ ቀርቧል” (7-11) ክርስቲያን በመሆናችን የሚደርስብንን መከራ መቀበል (12-19) 5 “የአምላክን መንጋ እንደ እረኞች ሆናችሁ ተንከባከቡ” (1-4) ትሑት ሁኑ፤ ንቁ ሆናችሁ ኑሩ! (5-11) ‘የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ’ (7) ዲያብሎስ እንደሚያገሳ አንበሳ ነው (8) የመደምደሚያ ቃላት (12-14)