ሀ7-ለ
የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ አገልግሎቱን ሲጀምር
በወረቀት የሚታተመው
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
---|---|---|---|---|---|---|
29፣ ጥቅምት ገ. |
ዮርዳኖስ ወንዝ፣ ምናልባትም ከዮርዳኖስ ማዶ ያለው ቢታንያ ወይም በዚያ አቅራቢያ |
ኢየሱስ ተጠመቀ እንዲሁም ተቀባ፤ ይሖዋ፣ ኢየሱስ ልጁ እንደሆነ ተናገረ፤ እውቅናም ሰጠው |
||||
የይሁዳ ምድረ በዳ |
በዲያብሎስ ተፈተነ |
|||||
ከዮርዳኖስ ማዶ ያለው |
ቢታንያ መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስ የአምላክ በግ እንደሆነ ተናገረ፤ የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስን መከተል ጀመሩ |
|||||
በገሊላ የምትገኘው ቃና፤ |
ቅፍርናሆም ኢየሱስ በአንድ ሠርግ ላይ ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ በመቀየር የመጀመሪያውን ተአምር ፈጸመ፤ ወደ ቅፍርናሆም ሄደ |
|||||
30፣ የፋሲካ በዓል |
ኢየሩሳሌም |
ቤተ መቅደሱን አጸዳ |
||||
ከኒቆዲሞስ ጋር ተነጋገረ |
||||||
ይሁዳ፤ ሄኖን |
ወደ ይሁዳ ገጠራማ አካባቢ ሄደ፣ ደቀ መዛሙርቱ አጠመቁ፤ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ የሰጠው የመጨረሻው ምሥክርነት |
|||||
ጥብርያዶስ፤ ይሁዳ |
ዮሐንስ ታሰረ፤ ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሄደ |
|||||
በሰማርያ የምትገኘው ሲካር |
ኢየሱስ ወደ ገሊላ እየሄደ ሳለ ሳምራውያንን አስተማረ |