መዝሙር 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገድ ማን ነው? በተቀደሰ ተራራህ የሚኖር ማን ነው?+ መዝሙር 15:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በአንደበቱ ስም አያጠፋም፤+በባልንጀራው ላይ መጥፎ ነገር አይሠራም፤+የወዳጆቹንም ስም አያጎድፍም።*+