መዝሙር 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከመቃተቴ የተነሳ ዝያለሁ፤+ሌሊቱን ሙሉ መኝታዬን በእንባ አርሳለሁ፤*በለቅሶ አልጋዬን አጥለቀልቃለሁ።+ መዝሙር 31:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ሆይ፣ በጭንቀት ስለተዋጥኩ ሞገስ አሳየኝ። መከራ ዓይኔንም ሆነ መላ ሰውነቴን አድክሞታል።*+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በእነዚህ ነገሮች የተነሳ አለቅሳለሁ፤+ ዓይኖቼ እንባ ያፈሳሉ። ሊያጽናናኝ ወይም መንፈሴን* ሊያድስ የሚችል ሰው ከእኔ ርቋልና። ወንዶች ልጆቼ ተጥለዋል፤ ጠላት አይሏልና።
16 በእነዚህ ነገሮች የተነሳ አለቅሳለሁ፤+ ዓይኖቼ እንባ ያፈሳሉ። ሊያጽናናኝ ወይም መንፈሴን* ሊያድስ የሚችል ሰው ከእኔ ርቋልና። ወንዶች ልጆቼ ተጥለዋል፤ ጠላት አይሏልና።