ኢዮብ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “ሕይወቴን ተጸየፍኳት።*+ አንዳች ሳላስቀር ብሶቴን አሰማለሁ። በታላቅ ምሬት* እናገራለሁ! ኢዮብ 19:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ያሳተኝ አምላክ እንደሆነ እወቁ፤በማጥመጃ መረቡም ይዞኛል።