መዝሙር 27:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፊትህን ከእኔ አትሰውር።+ አገልጋይህን ተቆጥተህ ፊት አትንሳው። አንተ ረዳቴ ነህ፤+አዳኝ አምላኬ ሆይ፣ ከእኔ አትለይ፤ አትተወኝም። ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሖዋ ሆይ፣ ተመልከት፤ በከባድ ጭንቀት ተውጫለሁና። አንጀቴም ተላወሰ። ልቤ በውስጤ እጅግ ተረብሿል፤ የለየለት ዓመፀኛ ሆኛለሁና።+ በውጭ ሰይፍ ይፈጃል፤+ በቤት ውስጥ ደግሞ ሞት አለ።
20 ይሖዋ ሆይ፣ ተመልከት፤ በከባድ ጭንቀት ተውጫለሁና። አንጀቴም ተላወሰ። ልቤ በውስጤ እጅግ ተረብሿል፤ የለየለት ዓመፀኛ ሆኛለሁና።+ በውጭ ሰይፍ ይፈጃል፤+ በቤት ውስጥ ደግሞ ሞት አለ።