ኢዮብ 19:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አጥንቶቼ ከቆዳዬና ከሥጋዬ ጋር ተጣበቁ፤+ከሞት ለጥቂት* ተረፍኩ። ምሳሌ 17:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ደስተኛ ልብ ጥሩ መድኃኒት ነው፤*+የተደቆሰ መንፈስ ግን ኃይል ያሟጥጣል።*+