ነህምያ 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላኬ ሆይ፣ ለዚህ ሕዝብ ስላደረግኩት ነገር ሁሉ በመልካም አስበኝ።+ ምሳሌ 10:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የጻድቅ መታሰቢያ* በረከት ያስገኛል፤+የክፉዎች ስም ግን ይጠፋል።*+