መዝሙር 112:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ ፈጽሞ አይናወጥም።+ ל [ላሜድ] ጻድቅ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል።+ መክብብ 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ጥሩ ስም* ከጥሩ ዘይት፣+ የሞትም ቀን ከልደት ቀን ይሻላል።