ኤርምያስ 6:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ምድር ሆይ፣ ስሚ! በእነዚህ ሰዎች ላይ የገዛ ውጥናቸውን ፍሬ፣ጥፋትን አመጣባቸዋለሁ፤+እነሱ ለቃሌ ምንም ትኩረት አልሰጡምና፤ሕጌንም* አልተቀበሉም።” ገላትያ 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አትታለሉ፤ አምላክ አይዘበትበትም። አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል፤+