መዝሙር 118:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ያህ መጠለያዬና ብርታቴ ነው፤አዳኝም ሆኖልኛል።+ ሆሴዕ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ለይሁዳ ቤት ግን ምሕረት አደርጋለሁ፤+ በቀስት፣ በሰይፍ፣ በጦርነት፣ በፈረሶች ወይም በፈረሰኞች ሳይሆን በአምላካቸው በይሖዋ አድናቸዋለሁ።”+