ኤርምያስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዚያን ጊዜ እኔ ፍሬዋንና በውስጧ ያሉትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች እንድትበሉየፍራፍሬ ዛፎች ወዳሉባት ምድር አመጣኋችሁ።+ እናንተ ግን መጥታችሁ ምድሬን አረከሳችሁ፤ርስቴንም አስጸያፊ ነገር አደረጋችሁት።+ ሆሴዕ 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሕዝቤ በእኔ ላይ ክህደት ከመፈጸም ወደኋላ አይሉም።+ ወደ ላይ* ቢጠሯቸውም ማንም አይነሳም።
7 በዚያን ጊዜ እኔ ፍሬዋንና በውስጧ ያሉትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች እንድትበሉየፍራፍሬ ዛፎች ወዳሉባት ምድር አመጣኋችሁ።+ እናንተ ግን መጥታችሁ ምድሬን አረከሳችሁ፤ርስቴንም አስጸያፊ ነገር አደረጋችሁት።+