ዘዳግም 32:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የእነሱ ዓለት እንደ እኛ ዓለት አይደለም፤+ጠላቶቻችንም እንኳ ይህን ተረድተዋል።+ ዘዳግም 32:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እንግዲህ እኔ እሱ እንደሆንኩ እዩ፤+ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት የሉም።+ እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+ እኔ አቆስላለሁ፤+ እኔው እፈውሳለሁ፤+ከእጄም ማዳን የሚችል የለም።+ መዝሙር 83:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ። መዝሙር 96:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የሌሎች ሕዝቦች አማልክት ሁሉ ከንቱ ናቸው፤+ይሖዋ ግን ሰማያትን የሠራ አምላክ ነው።+
39 እንግዲህ እኔ እሱ እንደሆንኩ እዩ፤+ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት የሉም።+ እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+ እኔ አቆስላለሁ፤+ እኔው እፈውሳለሁ፤+ከእጄም ማዳን የሚችል የለም።+