ኢዩኤል 1:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጾም አውጁ!* የተቀደሰ ጉባኤ ጥሩ።+ ሽማግሌዎቹንና የምድሪቱን ነዋሪዎች ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ ይሖዋ ቤት ሰብስቡ፤+እርዳታም ለማግኘት ወደ ይሖዋ ጩኹ። ኢዩኤል 2:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በጽዮን ቀንደ መለከት ንፉ! ጾም አውጁ፤* የተቀደሰ ጉባኤ ጥሩ።+ 16 ሕዝቡን ሰብስቡ፤ ጉባኤውን ቀድሱ።+ ሽማግሌዎቹን ሰብስቡ፤ ልጆቹንና ጡት የሚጠቡትን ሕፃናት ሰብስቡ።+ ሙሽራው ከውስጠኛው ክፍል፣ ሙሽሪትም ከጫጉላ ቤት ይውጡ።
15 በጽዮን ቀንደ መለከት ንፉ! ጾም አውጁ፤* የተቀደሰ ጉባኤ ጥሩ።+ 16 ሕዝቡን ሰብስቡ፤ ጉባኤውን ቀድሱ።+ ሽማግሌዎቹን ሰብስቡ፤ ልጆቹንና ጡት የሚጠቡትን ሕፃናት ሰብስቡ።+ ሙሽራው ከውስጠኛው ክፍል፣ ሙሽሪትም ከጫጉላ ቤት ይውጡ።