የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የሐዋርያት ሥራ 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ሥራ የመጽሐፉ ይዘት

      • ያዕቆብ ተገደለ፤ ጴጥሮስ ታሰረ (1-5)

      • ጴጥሮስ በተአምር ነፃ ወጣ (6-19)

      • አንድ መልአክ ሄሮድስን ቀሰፈው (20-25)

የሐዋርያት ሥራ 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 5-6

    ጉባኤው ይሖዋን ያወድሰው

    w07 4/15 ገጽ 22 አን. 12

የሐዋርያት ሥራ 12:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 4:21
  • +ማቴ 20:20-23፤ ሉቃስ 11:49

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 6

    ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ

    w12 1/15 ገጽ 11 አን. 11

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 43—ዮሐንስ

    bsi08-1 ገጽ 12

የሐዋርያት ሥራ 12:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:15፤ 23:15፤ ዘሌ 23:6

የሐዋርያት ሥራ 12:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከማለፍ በዓል።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ሊያስፈርድበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 21:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10

    ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ

    w12 1/15 ገጽ 11 አን. 11-12

የሐዋርያት ሥራ 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 8-9

    ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ

    w12 1/15 ገጽ 11-12 አን. 11-14

የሐዋርያት ሥራ 12:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 3-10

የሐዋርያት ሥራ 12:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:7፤ ዕብ 1:7, 14
  • +ሥራ 5:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ

    w12 1/15 ገጽ 12 አን. 15

የሐዋርያት ሥራ 12:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ታጠቅ።”

የሐዋርያት ሥራ 12:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10

የሐዋርያት ሥራ 12:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጴጥ 2:9

የሐዋርያት ሥራ 12:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:5፤ 15:37, 38፤ ቆላ 4:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ”

    bt ምዕ. 2 አን. 16

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10

    ‘ጉባኤዎችን ማበረታታት’

    bt ምዕ. 15

    ማርቆስ—‘ለአገልግሎት የሚጠቅም ሰው’

    w10 3/15 ገጽ 6-7

    ማርቆስ ተስፋ አልቆረጠም

    w08 2/1 ገጽ 24

    “ይሖዋንና እርሱ የሚሰጠውን ብርታት ፈልጉ”

    w00 3/1 ገጽ 16 አን. 10

የሐዋርያት ሥራ 12:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 14

    ማርቆስ—‘ለአገልግሎት የሚጠቅም ሰው’

    w10 3/15 ገጽ 7

የሐዋርያት ሥራ 12:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 14

የሐዋርያት ሥራ 12:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 14

    መላእክትን በተመለከተ እውነታው ምንድን ነው?

    ijwbq ርዕስ 117

    የአንባቢያን ጥያቄዎች

    w05 6/1 ገጽ 31

የሐዋርያት ሥራ 12:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 13:55፤ ሥራ 15:13፤ 21:18፤ 1ቆሮ 15:7፤ ገላ 1:19፤ 2:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 15

    “በአንድ ልብ ወሰንን”

    bt ምዕ. 14

    ቲኦክራሲያዊ አስተዳደር በክርስትና ዘመን

    w97 5/15 ገጽ 16 አን. 4

የሐዋርያት ሥራ 12:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 16:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 17

የሐዋርያት ሥራ 12:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከጢሮስና ከሲዶና ሰዎች ጋር ተጣልቶ።”

  • *

    ቃል በቃል “የንጉሡ መኝታ ቤት ሹም።”

የሐዋርያት ሥራ 12:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 18

    እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ​—ክፍል 6

    g 4/11 ገጽ 12

የሐዋርያት ሥራ 12:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ውዳሴ ነው ወይስ ሽንገላ?

    w98 2/1 ገጽ 30

የሐዋርያት ሥራ 12:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10

    እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ​—ክፍል 6

    g 4/11 ገጽ 12

የሐዋርያት ሥራ 12:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 6:7፤ 19:20፤ ቆላ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋ ሄደ”

    bt ምዕ. 10 አን. 21

    ‘የእግዚአብሔርም ቃል ያድግ ነበር’

    w01 4/1 ገጽ 10-12 አን. 6-13

የሐዋርያት ሥራ 12:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:36, 37
  • +ሥራ 11:29, 30
  • +ሥራ 13:5፤ 15:37, 38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ‘ጉባኤዎችን ማበረታታት’

    bt ምዕ. 15

    ማርቆስ—‘ለአገልግሎት የሚጠቅም ሰው’

    w10 3/15 ገጽ 7

    የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ቁጥር 48—ገላትያ

    bsi08-1 ገጽ 24

ተዛማጅ ሐሳብ

ሥራ 12:1ዮሐ 15:20
ሥራ 12:2ማቴ 4:21
ሥራ 12:2ማቴ 20:20-23፤ ሉቃስ 11:49
ሥራ 12:3ዘፀ 12:15፤ 23:15፤ ዘሌ 23:6
ሥራ 12:4ሉቃስ 21:12
ሥራ 12:52ቆሮ 1:11
ሥራ 12:7መዝ 34:7፤ ዕብ 1:7, 14
ሥራ 12:7ሥራ 5:18, 19
ሥራ 12:112ጴጥ 2:9
ሥራ 12:12ሥራ 13:5፤ 15:37, 38፤ ቆላ 4:10
ሥራ 12:17ማቴ 13:55፤ ሥራ 15:13፤ 21:18፤ 1ቆሮ 15:7፤ ገላ 1:19፤ 2:9
ሥራ 12:19ሥራ 16:27
ሥራ 12:24ሥራ 6:7፤ 19:20፤ ቆላ 1:6
ሥራ 12:25ሥራ 4:36, 37
ሥራ 12:25ሥራ 11:29, 30
ሥራ 12:25ሥራ 13:5፤ 15:37, 38
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የሐዋርያት ሥራ 12:1-25

የሐዋርያት ሥራ

12 በዚያን ጊዜ ንጉሡ ሄሮድስ በአንዳንድ የጉባኤው አባላት ላይ ስደት ማድረስ ጀመረ።+ 2 የዮሐንስን ወንድም ያዕቆብን+ በሰይፍ ገደለው።+ 3 ይህ ድርጊቱ አይሁዳውያንን እንዳስደሰተ ባየ ጊዜ ጴጥሮስን ደግሞ በቁጥጥር ሥር አዋለው። (ይህም የሆነው በቂጣ* በዓል ሰሞን ነበር።)+ 4 ከያዘውና እስር ቤት ካስገባው+ በኋላ በአራት ፈረቃ፣ አራት አራት ሆነው እንዲጠብቁት ለተመደቡ ወታደሮች አስረከበው፤ ይህን ያደረገው ከፋሲካ* በኋላ ሕዝቡ ፊት ሊያቀርበው* አስቦ ነው። 5 ስለዚህ ጴጥሮስ እስር ቤት እንዲቆይ ተደረገ፤ ሆኖም ጉባኤው ስለ እሱ ወደ አምላክ አጥብቆ ይጸልይ ነበር።+

6 ሄሮድስ ጴጥሮስን ሕዝቡ ፊት ሊያቀርበው ካሰበበት ቀን በፊት በነበረው ሌሊት፣ ጴጥሮስ በሁለት ወታደሮች መካከል በሁለት ሰንሰለቶች ታስሮ ተኝቶ ነበር፤ በር ላይ ያሉ ጠባቂዎችም እስር ቤቱን እየጠበቁ ነበር። 7 ይሁንና የይሖዋ* መልአክ ድንገት መጥቶ ቆመ፤+ በክፍሉም ውስጥ ብርሃን በራ። ጴጥሮስን ጎኑን መታ አድርጎ ከእንቅልፉ ቀሰቀሰውና “ቶሎ ብለህ ተነሳ!” አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጆቹ ላይ ወደቁ።+ 8 መልአኩም “በል ልብስህን ልበስ፤* ጫማህንም አድርግ” አለው። እሱም እንደተባለው አደረገ። ከዚያም “መደረቢያህን ልበስና ተከተለኝ” አለው። 9 እሱም ወጥቶ ይከተለው ጀመር፤ ይሁንና መልአኩ እያደረገ ያለው ነገር በእውን እየተከናወነ ያለ አልመሰለውም። እንዲያውም ራእይ የሚያይ መስሎት ነበር። 10 የመጀመሪያውንና ሁለተኛውን ዘብ አልፈው ከእስር ቤቱ ወደ ከተማዋ ወደሚያስወጣው የብረት መዝጊያ ደረሱ፤ መዝጊያውም በራሱ ተከፈተላቸው። ከወጡ በኋላ በአንድ ጎዳና አብረው ተጓዙ፤ ወዲያውም መልአኩ ተለይቶት ሄደ። 11 ጴጥሮስም የሆነውን ነገር ሲረዳ “ይሖዋ* መልአኩን ልኮ ከሄሮድስ እጅና አይሁዳውያን በእኔ ላይ ይደርሳል ብለው ካሰቡት ነገር ሁሉ እንደታደገኝ አሁን በእርግጥ አወቅኩ” አለ።+

12 ይህን ከተገነዘበ በኋላ ማርቆስ ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ዮሐንስ+ እናት ወደ ማርያም ቤት ሄደ፤ በዚያም በርከት ያሉ ሰዎች ተሰብስበው ይጸልዩ ነበር። 13 የውጭውን በር ሲያንኳኳ ሮዳ የተባለች አንዲት አገልጋይ በሩን ለመክፈት መጣች። 14 የጴጥሮስ ድምፅ መሆኑን ባወቀች ጊዜ በጣም ከመደሰቷ የተነሳ በሩን ሳትከፍት ሮጣ ወደ ውስጥ በመግባት ጴጥሮስ በር ላይ መቆሙን ተናገረች። 15 እነሱም “አብደሻል እንዴ!” አሏት። እሷ ግን ያንኑ አስረግጣ መናገሯን ቀጠለች። እነሱም “ከሆነም የእሱ መልአክ ይሆናል” አሉ። 16 ጴጥሮስ ግን እዚያው ቆሞ ማንኳኳቱን ቀጠለ። በሩን ከከፈቱም በኋላ ሲያዩት በጣም ተገረሙ። 17 እሱ ግን ዝም እንዲሉ በእጁ ምልክት ከሰጣቸው በኋላ ይሖዋ* ከእስር ቤት እንዴት እንዳወጣው በዝርዝር ነገራቸው፤ ከዚያም “ይህን ነገር ለያዕቆብና+ ለወንድሞች ንገሯቸው” አላቸው። ይህን ካለም በኋላ ወጥቶ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ።

18 በነጋም ጊዜ ወታደሮቹ ጴጥሮስ የት እንደደረሰ ግራ ስለተጋቡ በመካከላቸው ከፍተኛ ትርምስ ተፈጠረ። 19 ሄሮድስም ፈልጎ አፈላልጎ ባጣው ጊዜ ጠባቂዎቹን ከመረመረ በኋላ እርምጃ እንዲወሰድባቸው አዘዘ፤+ ከዚያም ከይሁዳ ወደ ቂሳርያ ወርዶ በዚያ የተወሰነ ጊዜ ተቀመጠ።

20 ሄሮድስ በጢሮስና በሲዶና ሰዎች ላይ በጣም ተቆጥቶ* ነበር። እነሱም በአንድ ልብ ሆነው ወደ እሱ በመምጣት የንጉሡ ባለሟል* የሆነውን ብላስጦስን ካግባቡ በኋላ ንጉሡን እርቅ ጠየቁ፤ ይህን ያደረጉት አገራቸው ምግብ የምታገኘው ከንጉሡ ግዛት ስለነበረ ነው። 21 አንድ ልዩ ዝግጅት በተደረገበት ቀን ሄሮድስ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ በፍርድ ወንበር ላይ ተቀመጠ፤ ከዚያም ለሕዝቡ ንግግር መስጠት ጀመረ። 22 የተሰበሰበውም ሕዝብ “ይህ የአምላክ ድምፅ ነው እንጂ የሰው አይደለም!” እያለ ይጮኽ ጀመር። 23 በዚህ ጊዜ፣ ለአምላክ ክብር ባለመስጠቱ ወዲያውኑ የይሖዋ* መልአክ ቀሰፈው፤ በትል ተበልቶም ሞተ።

24 የይሖዋ* ቃል ግን እየተስፋፋ ሄደ፤ ብዙ ሰዎችም አማኞች ሆኑ።+

25 በርናባስና+ ሳኦልም በኢየሩሳሌም እርዳታ ከሰጡ በኋላ ተመለሱ፤+ ማርቆስ ተብሎ የሚጠራውን ዮሐንስንም ይዘውት መጡ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2026)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2026 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ