መዝሙር
የዳዊት መዝሙር።
א [አሌፍ]
25 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን እማጸናለሁ።*
ב [ቤት]
ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+
ג [ጊሜል]
ד [ዳሌት]
ה [ሄ]
5 አንተ አዳኝ አምላኬ ስለሆንክ
በእውነትህ እንድመላለስ አድርገኝ፤ አስተምረኝም።+
ז [ዋው]
ቀኑን ሙሉ አንተን ተስፋ አደርጋለሁ።
ז [ዛየን]
ח [ኼት]
7 በወጣትነቴ የሠራኋቸውን ኃጢአቶችና በደሎች አታስብብኝ።
ט [ቴት]
8 ይሖዋ ጥሩና ቀና ነው።+
ኃጢአተኞችን ሊኖሩበት የሚገባውን መንገድ የሚያስተምራቸው ለዚህ ነው።+
י [ዮድ]
כ [ካፍ]
ל [ላሜድ]
11 ይሖዋ ሆይ፣ ኃጢአቴ ታላቅ ቢሆንም እንኳ
ለስምህ ስትል ይቅር በለኝ።+
מ [ሜም]
12 ይሖዋን የሚፈራ ሰው ማን ነው?+
መምረጥ ስላለበት መንገድ ያስተምረዋል።+
נ [ኑን]
ס [ሳሜኽ]
ע [አይን]
פ [ፔ]
16 ብቸኛና ምስኪን ስለሆንኩ
ፊትህን ወደ እኔ መልስ፤ ቸርነትም አሳየኝ።
צ [ጻዴ]
17 የልቤ ጭንቀት በዝቷል፤+
ከሥቃዬ ገላግለኝ።
ר [ረሽ]
19 ጠላቶቼ ምን ያህል ብዙ እንደሆኑ ተመልከት፤
ምን ያህል አምርረው እንደሚጠሉኝም እይ።
ש [ሺን]
አንተን መጠጊያ ስላደረግኩ ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።
ת [ታው]
22 አምላክ ሆይ፣ እስራኤልን ከጭንቀቱ ሁሉ ታደገው።*