የርዕስ ማውጫ
የካቲት 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ሚያዝያ 6-12, 2009
ኢየሱስ ያስተማራቸው ነገሮች ደስታ የሚያስገኙት እንዴት ነው?
ገጽ 6
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 27 (57), 7 (19)
ሚያዝያ 13-19, 2009
ኢየሱስ ያስተማረው ነገር አመለካከትህን ይቅረጸው
ገጽ 10
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 45 (106), 54 (132)
ሚያዝያ 20-26, 2009
የኢየሱስ ትምህርቶች በጸሎትህ ይዘት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ?
ገጽ 15
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 20 (45), 84 (190)
ሚያዝያ 27, 2009–ግንቦት 3, 2009
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 95 (213), 25 (53)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1-3 ገጽ 6-19
ኢየሱስ ተራራ ላይ ሆኖ የሰጠውን ‘ንግግር’ በጨረሰ ጊዜ “ሕዝቡ በትምህርት አሰጣጡ እጅግ ተደነቁ።” (ማቴ. 7:28) ይህ የሆነበት ምክንያት በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ላይ ተብራርቷል። በተጨማሪም ኢየሱስ ያስተማረው ነገር ደስተኛ እንድትሆን ሊረዳህ፣ አመለካከትህን ሊቀርጸው እንዲሁም በጸሎትህ ይዘት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችለው እንዴት እንደሆነ ትማራለህ።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 24-28
“ታማኝና ልባም ባሪያ” በክርስቶስ ‘ንብረት ሁሉ ላይ’ ተሾሟል። (ማቴ. 24:45-47) ይህ የጥናት ርዕስ በዚህ ባሪያ መተማመን የምንችልበትን ምክንያትና በባሪያው እንደምንተማመን ማሳየት የምንችልበትን መንገድ ያብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የራእይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች—ክፍል 2
ገጽ 3
ገጽ 19
ሚስዮናውያኑ የኤርምያስን ምሳሌ እንዲኮርጁ ማበረታቻ ተሰጣቸው
ገጽ 22
የክርስቲያኖች የቀብር ሥነ ሥርዓት—ክብር ያለው፣ መጠነኛና አምላክን የሚያስደስት
ገጽ 29