የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከኅዳር 30, 2009–ታኅሣሥ 6, 2009
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 85 (191), 79 (177)
ከታኅሣሥ 7-13, 2009
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 95 (213), 27 (57)
ከታኅሣሥ 14-20, 2009
ገጽ 13
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 88 (200), 97 (217)
ከታኅሣሥ 21-27, 2009
ፍቅር በጠፋበት ዓለም ውስጥ ወዳጅነትን ጠብቆ መኖር
ገጽ 17
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 51 (127), 66 (155)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ሮም ምዕራፍ 12ን በሙሉ በርዕሰ ጉዳይ ከፋፍለው ያብራራሉ። ‘በመንፈስ የጋልን መሆን’ እንዲሁም ሰውነታችንን ሕያው መሥዋዕት አድርገን ለአምላክ ማቅረብ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ እንመረምራለን። ከዚህም በተጨማሪ በቤትም ሆነ በጉባኤ ውስጥ ሰላም ፈጣሪ መሆን እንዲሁም ክፉውን በመልካም ማሸነፍ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንማራለን።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ገጽ 13-21
ጥሩ ወዳጅ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? በዚህ ረገድ ኢየሱስ ምን ምሳሌ እንደተወ እንዲሁም በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩት ክርስቲያኖች የእሱን ምሳሌ የተከተሉት እንዴት እንደሆነ እነዚህ የጥናት ርዕሶች ለማወቅ ያስችሉናል። በተጨማሪም እነዚህ የጥናት ርዕሶች በዛሬው ጊዜ ጥሩና ጠንካራ ወዳጅነት መመሥረታችን የሚጠቅመን ለምን እንደሆነና ይህንንም እንዴት ማድረግ እንደምንችል ያብራራሉ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ገጽ 12
የሕይወቴን አቅጣጫ የለወጡ ሦስት የአውራጃ ስብሰባዎች
ገጽ 22
ገጽ 26
ገጽ 29
ገጽ 32