የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 15, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶች
ከታኅሣሥ 24-30, 2012
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 11, 6
ከታኅሣሥ 31, 2012–ጥር 6, 2013
ገጽ 10 • መዝሙሮች፦ 25, 21
ከጥር 7-13, 2013
ራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ የመመልከት መንፈስ አዳብሩ
ገጽ 15 • መዝሙሮች፦ 26, 38
ከጥር 14-20, 2013
የይሖዋ ይቅር ባይነት ለአንተ ምን ትርጉም አለው?
ገጽ 21 • መዝሙሮች፦ 51, 50
ከጥር 21-27, 2013
ገጽ 26 • መዝሙሮች፦ 35, 21
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 3-7
የጥንቷ እስራኤል ንጉሥ የነበረው ዳዊት የይሖዋን ስምና ዓላማ ከፍ አድርጎ ይመለከት ነበር። በተጨማሪም በዚህ ርዕስ ውስጥ እንደምንመለከተው ከአምላክ ሕግ በስተጀርባ ያሉትን መሠረታዊ ሥርዓቶች በደንብ ያውቅ ነበር፤ ፈቃዱን ማድረግ ይማርም ዘንድ ጸልዮአል። ይህ ርዕስ የይሖዋን አመለካከት ምንጊዜም በአእምሯችን መያዝ የሚኖርብን ለምን እንደሆነም ያብራራልናል።
የጥናት ርዕሶች 2, 3 ከገጽ 10-19
እውነተኛ ክርስቲያኖች የኢየሱስ ተከታዮች እንደመሆናቸው መጠን ትሑት የመሆንን አስፈላጊነት ይገነዘባሉ። የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ ኢየሱስ የእሱን ፈለግ በጥብቅ መከተል እንድንችል በትሕትና ረገድ የተወልንን ምሳሌ ያብራራል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ ራሳችንን ዝቅ አድርገን የመመልከት መንፈስ ማዳበርና ይህን ባሕርይ በሕይወታችን ማንጸባረቅ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 21-30
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ይሖዋ በጣም ከባድ ኃጢአቶችን እንኳ ይቅር ለማለት ፈቃደኛ መሆኑን እንድንገነዘብ ይረዱናል። አንዳንድ ጊዜ ይቅርታ ማድረግ አዳጋች እንዲሆንብን የሚያደርጉ ሁኔታዎች ያጋጥሙናል። ይሁን እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ መሠረታዊ ሥርዓቶች እንዲህ ያሉ አሉታዊ ስሜቶችን ማሸነፍ እንድንችል ይረዱናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
31 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦ በማዕከላዊ ስፔን በምትገኘው አልባራሲን የተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ ምሥራቹ ሲሰበክ። የቴሩኤል ጉባኤ 78 አስፋፊዎች ያሉት ሲሆን የአገልግሎት ክልሉ አልባራሲንን ጨምሮ 188 ከተሞችንና መንደሮችን ያቀፈ ነው።
ስፔን
የሕዝብ ብዛት
47,042,900
አስፋፊዎች
111,101
በ2012 በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ ሰዎች
192,942