መዝሙር 38:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አዳኜ ይሖዋ ሆይ፣እኔን ለመርዳት ፍጠን።+ ኢሳይያስ 12:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሆ፣ አምላክ አዳኜ ነው!+ በእሱ እታመናለሁ፤ ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም፤+ያህ* ይሖዋ ብርታቴና ኃይሌ ነው፤ለእኔም አዳኝ ሆኖልኛል።”+ ራእይ 7:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በታላቅም ድምፅ እየጮኹ “መዳን ያገኘነው በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው+ ከአምላካችን እንዲሁም ከበጉ+ ነው” ይሉ ነበር።